Home2023May (Page 12)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም፡- በኬንያ፣ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ በጸጥታ ችግር ሳቢያ ከቅርብ አመታት ወዲህ በከፊል እና ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ የነበረውን ድንበር ዝውውር ለማስጀመር የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። የፕሮጀክቱ መጀመር በሶስቱ ሀገራት መካከል ያለውን የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲሻሻል ያደርጋል ሲሉ በኬንያ ማንዴራ ከተማ ፕሮጀክቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 5/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአስቸኳይ እንዲለቅ እና በአሀገር ውስጥና በውጭና የሚገኙ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆም የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ሲፒጄ ጠየቀ፡፡ ተቋሙ ትላነንት ባወጣው መግለጫ የአማራ ድምፅ ዩቱዩብ ቻናል መስራች የሆነው ጎበዜ ሲሳይ ሚያዝያ 28፤ 2015 ከጂቡቲ በመንግስት ቁጥጥር ስር መዋሉን

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀጣይ ሳምንት ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አትላንታ ጆርጂያ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር ተገለጸ። የአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሪ ዲከንስ በረራውን ለማስጀመር ወደ አዲስ አበባ ማቅናታቸውን የከተማዋ መገናኛ ብዙሃን የአትላንታ ከንቲባ ጽ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫን ዋቢ በማድረግ አስታውቀዋል።

Read More