Home2023April (Page 7)

April 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር በነገው እለት በታንዛኒያ ድርድር እንደሚጀመር መግለፃቸውን ተከትሎ ቡድኑ ባወጣው መግለጫ መንግስት ሶስተኛ አካል ባለበት ድርድር ለማድርግ የቀረቡ ቅድመ ሁኔታዎችን በመቀበሉ ድርድሩ እንደሚጀመር አረጋግጧል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14/2015 ዓ.ም፡- አንድ ሳምንት ያስቆጠረው የሱዳን ቀውስ ጎረቤተሮቿን ከማስጨነቁ ባለፈ ሀያላን ሀገራትን አሳስቧል። ሮይተርስ የዜና ወኪል ያስነበበው ትንታኔ እንደሚያመላክተው የሱዳን ጎረቤቶች እና ሃያላኑ ሀገራት በየራሳቸው ምክንያቶች ሁኔታውን በትኩረት በመከታተል ይገኛሉ። ግብጽ በናይል ውሃ ያላት ጥቅም፣ ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ጉዳይ፣ ሀያላኑ

Read More

በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12/  2015 ዓ.ም፡- የሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዴዋቾ ወረዳ ሾኔ ከተማ የመንግስት ሰራተኞች የወር ደመወዝ በጊዜ ስላልተከፈላቸው ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ፣ ሰልፉን ለመበተን ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ሶስት ሰዎች ላይ ጥቃት ደርሶ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የወረዳው ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ስማቸው እንዲገለፀ ያልፈለጉ በሰልፉ

Read More