Home2023April (Page 8)

April 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12 /2015 ዓ.ም፡- በተደጋጋሚ በሚከሰተው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ምክኒያት መንግስት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞኖች በተለይም በአራቱ የወለጋ ዞኖች የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን ማከናወን አለመቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽማሊስ አብዲሳ በትላንትናው እለት በነቀምት ከተማ ከወለጋ ማህበረሰብ ጋር

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ሃላፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በአሜሪካ ተቋማት ስለላ እንደተፈጸመባቸው ሾልኮ የወጣ መረጃ ማመላከቱን ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ በዘገባው አስታውቋል። ጋዜጣው ተመልክቸዋለሁ ያለው ሾልኮ የወጣው መረጃ እንደሚያመላክተው ጉተሬዝ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ወደ ትግራይ በመጓዝ ከክልሉ ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር ያቀረቡት ጥያቄ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11/ 2015 ዓ.ም፡- በሲዳማ ብሔር ዘንድ የራሱ የሆነ የቀን አቆጣጠር ቀመር ወይም ስርዓት ያለው በጨረቃና በስነ-ከዋክብት የሚመራ በአያንቱዎች (በአዋቂዎች) ተለይቶ ለጎሳ መሪዎች (ገሮ) ተገልፆ በጪሜሳዎች (በሀገር ሽማግሌዎች) ይፋ ተደርጎ በየዓመቱ የሚከበረው የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምበላላ በዓል በዛሬው እለት በድምቀት እየተከበረ

Read More