ዜና፡ የትግራይ ክልል ከእኛ የሚጠይቀው ጉዳይ ካለ በሰላም፣ በውይይት ከዚያም ባለፈ በህግ አግባብ መፍታት እንችላለን ሲሉ የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አስታወቁ
በሚሊዮን በየነ @millionbeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/ 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ከእኛ የሚጠይቀው ጉዳይ ካለ በሰላም፣ በውይይት ከዚያም ባለፈ በህግ አግባብ መፍታት እንችላለን ሲሉ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ህዝብ ከወንድሙ የትግራይ ህዝብ ጋር የሚያጋጥመውን ችግር በሰላም እና በድርድር ለመፍታት ነው
0 Comments