Home2023April (Page 6)

April 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን የተፈጠረው ቀውስ አሁንም አልበረደም። የኢድ አልፈጥር በአልን ተንተርሶ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ባይተገበርም የተወሰነ እፎይታ ያገኙ አከባቢዎች መኖራቸውን በርካታ መገናኛ ብዙሃን አመላክተዋል። ይህ የታየው እጅግ ውስን የተኩስ ማቆም ተነሳሽነት ትላንትም ቀጥሎ ሁለቱ ጀነራሎች ለተጨማሪ 72 ሰዓታት ተኩስ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም፡- በሲዊዲን ስቶኮልም የሚገኘው አለም አቀፉ የሰላም ጥናት ተቋም ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 ለሚሊተሪ አንድ ቢሊየን ዶላር ወጪ አድርጋለች። ይህም ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር 88በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተቋሙ አመላክቷል። እንደ ተቋሙ መራጃ ከሆነ ጭማሪው የታየው ሀገሪቱ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት

Read More

በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የሚገኙ የቱርክ ዜጎች እሁድ እለት ከአገሪቱ የሚወጡበትን ቀን ሲጠባበቁ። ፎቶ፡ Omer Erdem/Anadolu Agency አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም፡- ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ ቀናት በርካታ ሀገራት በሱዳን የሚገኙ ዲፕሎማቶቻቸውን እና ዜጎቻቸውን ለማስወጣት ሲጣደፉ ተስተውሏል። ሀገራቱ ዜጎቻቸውን ለማስወጣት በሚያደርጉት ጥረት የኢትዮጵያን ትብብር እያገኙ እንደሚገኙ የየሀገራቱ

Read More