ዜና፡ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች መሪዎች ጋር በስልክ መወያየታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ታላቁ የጎረቤት ሱዳን ህዝብ ሰላም ይገባዋል ሲሉ ገልጸው ከሀገሪቱ ተፋላሚ ሀይል መሪዎች ጋር በስልክ ማውራታቸውን አስታወቁ። ጠ/ሚኒስትሩ በትዊተር የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መሪዎች ጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን እና ከጀነራል መሃመድ ሃምዳን