Home2022October (Page 7)

October 2022

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ። ፎቶ፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ጥቅምት 10/ 2015: የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን "የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሚመራዉ የሰላም ድርድር በደቡብ አፍሪካ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አንደሚደረግ አሳውቆናል" ሲሉ ገለፁ። መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም አፍሪካ ህብረት ለትግራዩ መሪ

Read More

የምስል መግለጫ፡ በትግራይ የሚገኘው የመንጊ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በጥቅምት ወር 2014 ለህፃናት በሩን ከፍቷል።እንደ ዩኒሴፍ ዘገባ “ምንም እንኳን ጉዳቱ ቢኖርም ፣ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች እንደገና እየተከፈቱ ነው እና ዩኒሴፍ እና አጋሮች ልጆችን ወደነበሩበት ክፍል እየመለሱ ነው" የምስል ክሬዲት፡ ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ/2015። በምህረት ገ/ክርስቶስ እና በአሰፋ ሞላ አዲስ

Read More

አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ሻምቡ ውስጥ ለተፈናቀሉ ሰዎች አስፈላጊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ሲያከፋፍል። ፎቶ፡ አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት፣10/2015 ዓ.ም፡- ባለፈው ሳምንት አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ

Read More