Home2022October (Page 6)

October 2022

የደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ርእሰ መስተዳደር ርስቱ ይርዳው የጸጥታ ሁኔታ ዝርዝር ዕቅድ አውጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የክልሉን ዝግጁነት ገልፀዋል። ፎቶ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች አና አምስት ልዩ ወረዳዎች አንድ ላይ በመሆን አዲስ ክልል ለመፍጠር በሚያደርጉት ሕዘበ ውሳኔ ላይ

Read More

በዚህ አመት ግንቦት ወር ላይ በማዕከላዊ ክልል የሚገኘው የማላዊ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት መምሪያ 114 የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው እየመለሰ መሆኑን አስታውቋል። ፎቶ፡ ማላዊ24 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም - የማላዊ ፖሊስ በማላዊ ሰሜናዊ ግዛት በምትገኘው ካሮንጋ ዉስጥ በሚገኝ ጥብቅ ደን ውስጥ ተደብቀው የተገኙ

Read More

ፎቶ፡ ማላዊ24 አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 10/ 2015 ዓ.ም፡- የማላዊ ፖሊስ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሊሆን ይችላል ያለውን 25 አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር ማግኘቱን የማላዊ መገናኛ ብዙሃን የአከባቢውን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ ዘገበ፡፡ "መቃብሩ የተገኘው ማክሰኞ ረፋድ ላይ ቢሆንም አስክሬኖቹን ማውጣት የጀመርነው ዛሬ ነው። እስካሁን 25 አስከሬኖች አግኝተናል" ሲል የፖሊስ

Read More