ዜና ፡-ኢትዮጵያ በህግ የበላይነት ምዘና ከአምናው ዝቅ በማለት ከ140 ሀገራት 123ኛ ደረጃ ላይ ያዘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም፡- ጥቅምት 15 የወጣው የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) የህግየበላይነት ምዘና እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ምዘና ውጤት በዚህ አመት አጠቃላይ ኢንዴክስበ3.6 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ካለፈው አመት በአንድ ደረጃ ዝቅ በማለት ከአለማችን 140 ሀገራት 123ኛደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እንደ የአለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት
0 Comments