Home2022October (Page 5)

October 2022

ከትግራይ ክልል ከተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት መካከል አቶ ጌታቸው ረዳና ሌተናል ጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳይ መሳተፉቸው የተረጋገጠ ሲሆን በፌደራል መንግስት በኩል ግን በግልፅ የተጠቀሰ መረጃ እስካሁን የለም አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም፡- ከትግራይ ክልል የተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት በአፍሪካ ህብረት

Read More

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዓቃቢ ህግ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ካቀረበበት ሶስት ተደራራቢ ክሶች ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ክስን በተመለከተ ያቀረበው ማስረጃ ወንጀሉን የሚያስረዳ ሆኖ ስላላገኘው ክሱን ውድቅ እንደረገውና 3ኛውን ክስ ብቻ እንዲከላከል ብይን መስጠቱን ጠበቃው

Read More

የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የኢትዮጵያ የሰላም ሂደት አስመልክቶ  ማብራሪያ ለመስማት  ዛሬ ስብሰባ እያካሄደ ነው። እንደ አማኒ አፍሪካ የዛሬው ስብሰባ "በመጀመሪያ በካውንስሉ ወርሃዊ የስራ መርሃ ግብር ውስጥ አልተካተተም"፡፡ ሌላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው

Read More