Home2022June (Page 7)

June 2022

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም ፡- በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የመካኒካል ምህንድስና ተመራቂ ተማሪዎች ነዳጅ ማምረት የሚችል ማሽን መስራታቸውን የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ያገለገሉ ፕላስቲኮች በመሰብሰብ በሙቀት አማካኝነት ፓይሮሊሲስ በተሰኘ ሂደት የነዳጅ ምርትን  ለማምረት የተቻለ ሲሆን እስካሁን በተደረገው ሙከራ በሰዓት ውስጥ ሦስት ኪሎ ግራም ፕላስቲክ

Read More

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 8/ 2014 ዓ.ም.፡- በባህርዳር ከተማ የዘረፋና የስርቆት ወንጀል እየተበራከተ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ላይ ተፅዕኖ እያደረሰ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለኢቢሲ ገለፁ፡፡ ኢቢሲ ያናገራቸው ተበዳዮች እንደገለፁጽ በታክሲ እና ባጃጃ ትርንስርት ላይ ስርቆቱ እያየለ ሲሆን ”በተደጋጋሚ የስርቆት ወንጀል እየደረሰብን ነው” ሲሉም ተደምጠዋል፡፡ ሚዲያው የነጋገረው እንዱ ተበዳይ በታከሲ ላይ

Read More

አዲስ አበባ፣  ሰኔ 8/2014 ዓም - በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧውሀ ክፍለ ከተማ 4ኛ ፓሊስ ጣቢያ በነፍስ ማጥፋት ተፈላጊ የነበሩ ግለሰቦች በምርመራ ክፍል ውስጥ በጣሉት ቦንብ የ5 ሰዎች ሂወት ትናንትና ማለፉን የከተማው አስተዳደር ኮሚኒከሽን ጉዳዮች ቤሮ አስታወቀ። መነሻቸውን ከደሴ ዙሪያ ወረዳ “ፅድ ገበያ” አካባቢ ያደረጉ በነፍስ ማጥፋት

Read More