Home2022June (Page 3)

June 2022

ፎቶ ምንጭ: ኢዜአ በብሩክ አለሙ ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንሰፖርት ተጠቃሚዎችና የታክሲ አሽከርካሪዎች  ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ዝገባዎች እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደተናገሩት በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ  በእጅጉ ጭማሪ አሳይቷል፡፡

Read More

ዶክተር ራሄል ባፌ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሊቀመንበር ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት በብሩክ አለሙ እና በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፡ ሰኔ 17 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን (መንግስተ ሸኔ ብሎ የሚጠራውን) የታጠቀ ቡድንን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ

Read More

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሶቺ ሩሲያ በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ በምልአተ ጉባኤው ላይ ምስል በደቡብ አፍሪካ መንግስት በማርክ ኤን ካትዝ አዲስ አበባ፡ ሰኔ 17 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- አሜሪካ እና ምዕራባውያን አጋሮቿ ሩሲያን ዩክሬንን በመውረሯ አውግዘዋል። ነገር ግን አፍሪካን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ ታዳጊ አገሮች

Read More