Home2022June (Page 4)

June 2022

በብሩክ አለሙ ሰኔ15 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም  ከቀኑ 10:00 ሰዓት አካባቢ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቤቶች ላይ  ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የወረታ ከተማ ኮሙኒኬሽን  አስታወቀ።  በከተማው በጣለው ዝናብ  ቀበሌ 01 እስቴበርና እየሩሳሌም ሰፈር፣ ቀበሌ 01 እና 04

Read More

የአውሮፓ ኅብረት የቀውስ ጉዳዮች ኮሚሽነር ዣኔዝ ሌናርቺክ ሰኔ 15 ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የአውሮፓ ኅብረት የቀውስ ጉዳዮች ኮሚሽነር ዣኔዝ ሌናርቺክ "የትግራይ ተወላጆች በቂ ስቃይ ደርሶባቸዋል" ብለው በማለት በትዊተር ገጻቸው ላይ ገለጹ። ኮሚሽነሩ ይህን የተናገሩት በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና መቀሌ ካደረጉት ጉብኝት በኋላ ነው። በትግራይ

Read More

ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢ በብሩክ አለሙ አዲስአበባ፡ሰኔ15/2014 ዓ.ም፡- በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የሚገኙ ስምንት ቦታዎች በትግራይ ሃይሎች ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ነዋሪዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ስርጭት ገለፁ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን ተከትሎ ከራያ ቆቦ የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ከአላማጣና አጎራባች አካባቢዎች የተፈናቀሉ 70,000 የሚገመቱ ተፈናቃዮች

Read More