Home2022June (Page 12)

June 2022

በጌታሁን ፀጋዬ ታህሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ: በትግራይ ክልል የእርስ በርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ከስድስት ሳምንታት በኋላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ  ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአል-ፋሻጋ ግዛት ላይ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን አለመግባባት ለመፍታት መስማማታቸውን ለኢትዮጵያውያን እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ መግለጫውን

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/ 2014 ዓ.ም.- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የትምህርት ትብብር ድርጅት [Organization of Educational Cooperation (OEC)] ዋና ፀሀፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም ጋር ትናንት ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በጽ/ቤታቸው  መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። ባደረጉት ውይይትም

Read More

ከግራ ወደ ቀኝ በሚታየው ቅደም ተከተል ፣ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ፣ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ፣ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፣ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ፣ እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ። የግራፊክስ ዲዛይን ፣ በአዲስ ስታንዳርድ:: ፎቶዎች

Read More