Home2022June (Page 9)

June 2022

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3/ 2014 ዓ.ም፦የኔዘርላንድ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ በ1970ዎቹ ኢትዮጵያን ሲገዛ በነበረው “አረመኔው” ማርክሲስት አገዛዝ በጦር ወንጀለኞች እ.ኤ.አ  በ2017 ጥፋተኛ ተብሎ በተጠረጠረው የ67 አመቱ ኢትዮጵያዊ ሆላንዳዊ  ላይ የተላለፈበትን የቅጣትና የእድሜ ልክ እስራት ማጽደቁን አሶሴትድ ፕረስ የዜና አውታር ዘገበ። እንደዘገባው በጦር ወንጀለኞች በሄግ

Read More

አዲስ አበባ :ሰኔ 2 /2014 ዓ.ም. ፡- ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር በጦርነቱ ምክንያት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ260ሺህ በላይ  ዜጎች  የሚውል የ145 ሚሊየን ብር  የድጋፍ ፕሮጀክት በይፋ ማስጀመሩን አዲስ ማለዳ የዜና አውታር ዘገበ። በኢትዮጵያ የኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር ዋና ዳረሬክተር አቶ ሳህለማርያም አበበ እንደተናገሩት

Read More

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ቀን/ 2014 ዓ.ም፦ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ለጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ እና ለጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ በስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸውን የ10 ሺህ ብር የዋስ መብት ሻረ።  የፌደራል  የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን ዋስትና

Read More