Home2022June (Page 8)

June 2022

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ: ሰኔ 8/ 2014 ዓ.ም ፦በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በሰሜን ሜጫ ወረዳ ቆለላ ቀበሌ  ሰኔ 4 ቀን 2014 ዓ.ም.  በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከ 1000 በላይ የአርሶአደር መኖሪያ ቤቶች ላይ  ሙሉ በሙሉ ውደሙት ማድረሱና  ከባድና ቀላል የንብረት ጉዳት መድረሱን የሰሜን

Read More

ኦነሰ ሀይሎቼ በደምቢዶሎ እና ጊምቢ ከተሞች  ከመንግስት ታጣቂዎች ጋር እየተዋጉ ነበር ብሏል በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2014- የጋምቤላ ክልል መንግስት ዛሬ ማለዳ  በጋምቤላ ከተማ ከጠዋቱ 12፡30 ጀምሮ በ"ጠላት ጦር" እና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን እስታወቀል።  ባወጣው መግለጫ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)

Read More

በማህሌት ፋሲል አዲሰ አባባ ፣ ሰኔ 3/ 2014፦ የአልፋ ቲቪ የዩትዩብ ቻናል መስራች እና ባለቤት ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው የተጠረጠረበት ወንጀል ጉዳዩ በመገናኛ ብዙሃን አዋጅ መሸፈን አለበት ወይስ የለበትም በሚለው ጉዳይ ላይ ፖሊስ አስተያየት እንዲሰጥ የ5 ቀን ተጨማሪ ቀን  ዛሬ ተሰቷል። ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ግንቦት 27 ቀን፣ 2014

Read More