Home2022June (Page 11)

June 2022

በማህሌት ፋሲል ግንቦት 29፣2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ (ባልደራስ) የድርጅት  ጉዳይ  ሀላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ስንታየሁ ቸኮል ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል  በባህር ዳር ከተማ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ በእስር እንደሚገኝ  እና ፍርድ ቤት እንዳልቀረበ ባለቤቱ ውዴ ስንቄ ለአዲስ

Read More

በብሩክ አለሙ ግንቦት 26፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባበ፦አንቡላንስ ተሽከርካሪ 21 ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። የቋራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የአንቡላን ሹፌር  በአንቡላን መኪና 21 ሰዎችን ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር ሲያጓጉዝ ተይዞ ፍርድ ቤት መቅረቡን የምዕራብ

Read More

ግንቦት 25 ቀን፣ 2014 ዓም፤ አዲስ አበባ፡-በየሳምንቱ በአማርኛ ቋንቋ የምትታተመው “ፍትህ” መጽሄት ባለቤት እና ማኔጅንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ በማረሚያ ቤት ቤተሰቦቹን በሚያናግርበት ወቅት በፖሊሶች እንደተደበደበ ታናሽ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ። ዛሬ ረፋድ ላይ ወንድማቸውን ለመጠየቅ እርሱ እና ታላቅ ወንድሙ እንዲሁም ሁለት ጓደኞቹ  3ተኛ ፖሊስ

Read More