ዜና፡ በሁለት ወራት ዉስጥ 28,000 ስደተኞች ከሳውዲ መመለሳቸው ተገለፀ
በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ ግንቦት 19፣2014 ዓ.ም:- በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት የነበሩ 28,000 ዜጎች በሁለት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር አስታወቀ። ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንን በበላይነት እንዲቆጣጠር የተቋቋመው ኮሚቴ ትናንት ግንቦት 18 ቀን 2014 ዓ.ም የስራ አፈጻጸም ግምገማ አድርጓል። ባደረገው ግምገማም
0 Comments