Home2022May (Page 4)

May 2022

አዲስ አበባ ግንቦት፣ 10፣ 2014 ዓ.ም- በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ የሞጣና አካባቢው ማህበረሰብ ግንቦት 9/ 2014 ዓ.ም. የዞን ማዕከልነት ጥያቄና የንቅናቄ መድረክ መካሄዱን የሞጣ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ ኮሚቴ ተቋቁሞ የዞን ማዕከልነት ጥያቄ ሲቀርብ የነበረ መሆኑንና  የመድረኩ ዓላማም የአካባቢውን ማህበረሰብ

Read More

 በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ግንቦት 9፣ 2014 ዓ.ም- በሀረሪ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ እና አርታኢ የሆነው ሙሀይዲን አብዱላሂ ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ ። ከ11 አመት በላይ በጋዜጠኝነት ያገለገለው ሙሀዲን በቁጥጥር ስር የዋለው ልጅ መውለዱን ተከትሎ የአመት ፈቃድ ከወሰደ ከአንድ ቀን 

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014- የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ትላንት  ከጠዋቱ 5:15 ሰዓት አካባቢ ጓደኛቸውን ለማግኘት እንደሄዱ ወደ ቤት አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ሃይሌ አረጋግጠዋል። ወ/ሮ መነን ለቢቢሲ አማርኛ እንደገለፁት አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ

Read More