Home2022May (Page 3)

May 2022

በማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2014:- ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በሦስት ቀናት ውስጥ በአጠቃላይ 10 ጋዜጠኞች እና የሚዲያ አካላት መታሰራቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። በቁጥጥር ስር የዋሉት በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር እና አዲስ አበባ መሆኑን መገናኛ ብዙሀኑ እና ከእስረኞቹ ቤተሰቦች የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ አየር መንገድ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12/2014 -  በሀረሪ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የአፋን ኦሮሞ አርታኢ  እና ጋዜጠኛ ሙሃይዲን አብዱላሂ ከዘጠኝ የእስር ቀናት በኋላ በ በዋስ ተለቀቀ። ሙሃይዲን 'እውነትን በመዘገቡ ምክንያት' ማስፈራሪያ ይደርሰዉ እንደነበር እና ይህም ለመታሰሩ ምክንያት ሳይሆን እንደማይቀር ለአዲሰ ስታንዳርድ ተናግሯል ።  በተለይም በቅርቡ ጎንደር ላይ የተፈጠረውን 

Read More

በአስረስ አዲሚ ጊካይ (ዶ/ር) በደቡብ ኦሞ ዞን የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ግጭት አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣ 2014 - ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር መጀመሪያ አራቱ የአሪ ወረዳዎች የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ብጥብጥ አስተናግደው ነበር። እንደ ዞን የመደራጀት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ አለመረጋጋት  በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። ከ150 በላይ

Read More