Home2022May (Page 6)

May 2022

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ  ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ነፃነት ተስፋዬ  ያለምንም ክስ በቁጥጥር ስር ውለው ነበሩ የተቋሙ ስድስቱ ቅርንጫፎች ሰራተኞች ባለፈው ቅዳሜ ከእስር መፈታታቸውን ነገር ግን ቅርንጫፎቹ አሁንም እንደተዘጉ ሲሆን ለመክፈት ውይይት እየተደረገ መሆኑን አቶ ነፃነት አክለው ተናግረዋል። በጊምቢ ከተማ

Read More

በማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2 ፣ 2014 -  የየኛ ቴሌቪዥን የበይነ መረብ ጋዜጠኛ የሆነው ጎበዜ ሲሳይ እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ቀናት  ወደማይታወቅ ቦታ በጸጥታ ሃይሎች ከተወሰደ በኋላ ትናንት ማታ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ከእስር ተፈታ። ጎበዜ ሲሳይ ከአዲስ ስታንዳርድ ጋር ባደረገው ቃለ

Read More

በጌታሁን ፀጋዬ @GetahunTsegay12 እና ማህሌት ፋሲል @MahletFasil አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28/2014 – የማዳበሪያ ዋጋ መናር ለአርሶ አደሮች ላይ ትልቅ ፈተና ሆኗል። የማዳበሪያ ዋጋ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በዚህ አመት ከ150 በመቶ በላይ መጨመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። አዲስ ስታንዳርድ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች እንደቀድሞው ማዳበሪያ በብድር መግዛት አለመቻላቸው

Read More