ዜና፡ አሜሪካ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የአማራ ሃይሎች በትግራዩ ጦርነት “በሰብዓዊነት ላይ ወንጀል” መፈፀማቸውን ገለፀች፤ ሁሉም ተፋላሚ ሀይሎች “የጦር ወንጀል” ፈፅመዋል ብላለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12/ 2015 ዓ.ም፡– አሜሪካ የ2022 አመት በአለም ላይ የታዩ የሰብአዊ መብት ጉዳዮቹን በተመለከተ በትላንትናው ዕለት ይፋ በተደረገችበት ሪፖርት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የአማራ ሃይሎች በትግራዩ ጦርነት “በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል” መፈፀማቸውን አስታወቀች፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በትግራይ ተጀምሮ ለሁለት አመት በዘለቀው እና ወደ አማራ እና
0 Comments