ዜና፡ የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ለማደስ የሰላም ስምምነቱ በዘላቂነት መተግበር ላይ የተመረኮዘ መሆኑን አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም፡- የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ትላንት ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ለማደስ እና ሀገሪቱን ለማገዝ እንዲሁም ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ለማስቻል የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ህብረቱ በመግለጫው እንዳመላከተው ግንኙነቱን ሙሉ ለሙሉ ለማደስ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል፤ ቅድመ ሁኔታውም
0 Comments