HomeNews (Page 63)

News

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28/2015 ዓ.ም፡- በጎረቤት ሱዳን በተፈጠረው ቀውስ ሳቢያ በየቀኑ ከአንድ ሺ በላይ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው እንደሚገቡ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። የሱዳን ግጭት ከተጀመረ ወዲህ በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን ስደተኞች ቁጥር ከ12 ሺ በላይ መድረሱን ያስታወቀው ድርጅቱ ስደተኞቹም ሱዳናውያን፣

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች መካከል በከባድ መሣሪያ ጭምር ታግዞ እየተካሄደ ባለው የተኩስ ልውውጥ በሲቪል ሰዎች ላይ የሞት፣ የአካልና የንብረት ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የገለፀው በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው “የሕግ ማስከበር

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- መንግስት የሀገሪቱን የፋይናንስ ስርአት ለውጭ ተፎካካሪ ባንኮች ክፍት ለማድረግ የያዘውን እቅድ ለማሳካት በማለም በቀጣይ አምስት አመታት ውስጥ ለአምስት የውጭ ባንኮች ፈቃድ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ። የማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዢ የሆኑት ሰለሞን ደስታ በቀጣይ አምስት አመታት ከሶስት እስከ አምስት ለሚደርሱ ባንኮች ፍቃድ እንሰጣለን

Read More