ዜና፡ በታንዛኒያ ሲደረግ በቆየው ውይይት ስምምነት ላይ አለመድረሱን ሁለቱም ተደራዳሪ አካላት አስታወቁ
ከግራ ወደ ቀኝ ሬድዋን ሁሴን፣ ፕሮፌሰር ሞሃመድ ሀሰን፣ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ እና ጣሃ አብዲ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በታንዛኒያ ሲካሄድ በቆየው የሰላም ውይይት፣ ከስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በየግል ባወጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ያለውን
0 Comments