Home2021December

December 2021

ጋዜጠኛ እና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ታህሳስ 22፤ 2014፤  ከኤርትራውያን ቤተሰቦቹ ከአዲስ አበባ 45ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ቢሾፍቱ ከተማ የተወለደው አወጋዛቢው ደራሲ እና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ ከ11 በላይ የመጀመሪያ መፅሐፍትን እና ሁለት አጫጭር ልብ ወለድ ለንባብ አብቅቷል። ባለትዳር እና የ3 ልጀች አባት

Read More

ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ: የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አዲስ አበባ ታህሳስ 20፤ 2014፤  የኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት እና የመደበኛ ክትባት አፈጻጻም ግምገማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ የጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣ ከህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሀላፊዎች፣ ከአጋር አካላትና በኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት ዙሪያ እየሰሩ ያሉ ባለሙያዎች በተገኙበት

Read More

አህመድ ሺዴ ፣ የገንዘብ ሚኒስተር አዲስ አበባ፣ታህሳስ18 ፣ 2014-በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የአምስት ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ። መንግስት ከሚመድበው መነሻ በጀት በተጨማሪም ከልማት አጋሮች በተለይም ከአለም ባንክ ለመልሶ ማቋቋሙ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ

Read More