ዜና፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እየተወያየ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፓትሪያርኩን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር በጠቅላይ ሚንስትሩ ጵ/ቤት እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ወይይቱ እየተደረገ ያለው የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትላንት ባወጣው መግለጫ