HomeHorn of Africa (Page 75)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2015 ዓ.ም፡- ለማመን በሚከብድ  ጭካኔና የተሞላው በትግራይ ክልል ተጀምሮ ወደ አማራና አፋር ክልሎች በመስፋፋት ለሁለት አመታት በዘለቀው  ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት  በሚሊዮን በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ላይ የደረሰውን አካላዊ፣ ስነልቦናዊ እና አእምሯዊ  ስብራት ለመጠገን  በተኬደው ረጅም ጉዞ መሰረት በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና በህወሓት ባለስልጣናት 

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17/2015 ዓ.ም፡- የኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ ከ30 የፕላስቲክ መሰብሰቢያ ማዕከላት ጋር የመሰብሰብ አቅማቸውን ለማሳደግ እንዲረዳ እስከ 10 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ድጎማ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራመ። በሁለት ምዕራፎች ለአንድ አመት ተግባራዊ ሊደረግ በተቀመጠው የሙከራ ፕሮጀክት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሚሰበሰብ 1,000 ኪ.ግ ፕላስቲክ 1,000

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17/ 2015 ዓ.ም፡- አስራ ሁለት የሚሆኑ በኦሮምያ ክልል የሚንቀሳቀሱ መንግስታዊ ያልሆኑ የእርዳታ ድርጅቶች በክልሉ በተከሰተው ቀውስ ከ14 ሚሊየን በላይ የክልሉ ነዋሪዎች በድርቅ እና ግጭቶች ሳቢያ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በመጥቀስ ባለድርሻ አካላት ልዩ ትኩረት በመስጠት የጋራ የትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። “የኦሮምያ መንግስታዊ ያልሆኑ

Read More