ዜና፡ በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ብቸኛው ሆስፒታል በጎርፍ በመጥለቅለቁ ታካሚዎች ለከፋ እንግልት ተጋለጡ
ኝንኛንግ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል የደረሰበት የጎርፍ መጥለቅለቅ ፡፡ ፎቶ የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/2015 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ብቸኛ የሆነው ኝንኛንግ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጎርፍ አደጋ ምክንያት በሆስፒታሉና በተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ላይ ጉዳት የደረሰበት በመሆኑ በአሁን ሰዓት ተኝቶ ታካሚዎችም ሆኑ