ዜና፡ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ውድቅ ካደረገ በኋላ የመጀመሪያውን ስብሰባ ነገ ሊያካሂድ ነው
አፈጉባኤ አርሺያ አህመድ። ፎቶ: የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6/2015 ዓ.ም፡- የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አርሺያ አህመድ የዞኑ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ መስከረም 07/2015 ዓ.ም. ለማካሄድ ለምክር ቤቱ አባላት ጥሪ መደረጉን ገለፁ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት፤
0 Comments