HomeEthiopia (Page 26)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ በተካሄደው ስለሱዳን ጉዳይ በመከረው የኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ የሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈርሙ ተጠየቀ። ኢጋድ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሁለቱም ሀይሎች ውጊያቸውን እንዲያቆሙና ባፋጣኝ የተኩስ ማቆም ስምምነት እንዲፈጽሙ ጠይቋል። በተመሳሳይ ኢጋድ በሱዳን የአባል ሀገራቱ ወታደሮች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ጉብኝት እያካሄዱ የሚገኙት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከክልሉ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸው ተገለጸ። ግዜያዊ አስተዳደሩ በቤተክርስቲያኗ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባ አቶ ጌታቸው ረዳ እንደገለጹላቸው ከትግራይ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል። ከውይይቱ በኋላ ልዑካኑን የመሩት አቡነ ማትያስ እና የክልሉ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን የተከሰተውን ቀውስ በዲፕሎማሲ ለመፍታት በአዲስ አበባ የኢጋድ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሰኔ ወር መጀመሪያ ቀናት በጂቡቲ  በተካሄደው የኢጋድ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ኢጋድ የሱዳንን ግጭት እንዲያሸማግሉ የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ጅቡቲና ደቡብ ሱዳን መሪዎች መሰየሙን ተከትሎ የሀገራቱ መሪዎች በአዲስ አበባ በመምከር

Read More