HomeEthiopia (Page 142)

Ethiopia

ዓዲመሓመድይ፣ ኣስገዲ ወረዳ፣ ትግራይ ክልል፣ ግንቦት 28 2022. ሰሜን ምዕራብ ትግራይ። ፎቶ፡ የአለም ምግብ ፕሮግራም/ክሌኢር ኔቪል አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.መ፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ እና የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን ሶዚ በትግራይ ያለው የሰብአው እርዳታ አቅርቦት ላይ መሻሻሎች ቢታዩም እርዳታ ከሚያስፈልጋቸ ሰዎች ቁጥር

Read More

በኡም ራኩባ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ የምትገኝ የትግራይ ሴት ስደተኛ ራሷን ከአቧራ ለመከላከል እየጣረች። ገዳረፍ ክልል፣ ሱዳን፣ ታህሳስ 2020። ፎቶ፡ MSF በቤካ ኣቶማ  @bek_boru አዲስ አበባ፣ ህዳር 15/ 2015 ዓ.ም፡- በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት እና በትግራይ ባለስልጣናት መሃል የተካሄደው የሰላም ስምምነት ይፋ ከሆነ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ

Read More

መቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ፎቶ፡ናሽናልፓርከ.ኮም አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት

Read More