HomeEthiopia (Page 139)

Ethiopia

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ውይይት እያደረጉ፡ ፎቶ - ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5/ 2015 ዓ.ም፡- በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል በተደረገው ውይይት “ሁሉም የኤርትራ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/ 2015 ዓ.ም፡­­- በ2014 ዓ.ም ብቻ ከኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ 756 ቶን ብረት መዘረፉን እና በዚህም የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የምስራቅ ሪጅን ዳይሬክተር አቶ ጋሻው በ2014 ዓ.ም ብቻ 24

Read More

የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ ታጣቂዎች፡ ፎቶ- የክልሉ ኮሙኑኬሽን  አዲስ አበባ፣ ታህሳሳ 3/ 2015 ዓ.ም፡- በክልሉ ድንበር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረው የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ታጣቂ ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ጋር በሱዳን ካርቱም ከተማ የሰላም ስምምነት በመፈራረም ታህሳስ 02/2015 ዓ.ም. ወደ ክልሉ መግባቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

Read More