HomeEthiopia (Page 143)

Ethiopia

እንደዚ፣ በደብረ አባይ፣ ሰሜን-ምእራብ ትግራይ፣ እንደሚገኘው ክሊኒክ በትግይ ክልል ብዙ የጤና ተቋማት ተዘርፈዋል። ፎቶ፡ ድንበር የለሽ ሐኪሞች (ኤም ኤስ ኤፍ) አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- በትግይ ክልል በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ይሰጣሉ ከተባሉ ዘጠኝ በመቶ የሚሆኑ የጤና ተቋማት ውጭ የመረጃ

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ትምህርትን ለማስጀመር እንዲሁም ለተማሪዎች ምገባ የሚያግዝ 33 ሚሊዮን ዩሮ በኣለም አቀፉ የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) እና በዓለም ምግብ ፕሮገራም (WFP) በኩል ድጋፍ ሰጠ። የትምህርት አገልግሎትን ወደነበረበት ለመመለስ እና የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ ግብሮችን

Read More

አሻደሊ ሃሰን በአካባቢው የሚገኘውን የወርቅ ማዕድን እየጎበኙ አዲስ አበባ፣ ህዳር 12/ 2015 ዓ.ም፡- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የወርቅ አምራች ኩባንያዎች፣ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እና ማህበራት የወርቅ ምርቶቻቸውን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንዲሸጡ መመሪያ አስተላለፈ። የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን ማንኛውም ድርጅት በክልሉ ውስጥ እያመረቱት ያለ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ

Read More