HomeEthiopia (Page 140)

Ethiopia

የሟቾቹ አስከሬኖች የተገኙበት ቦታ ። የፎቶ ክሬዲት፡ mwebantu.com አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 ፦ የዛምቢያ ፖሊስ በዋና ከተማዋ ወጣ ብሎ በሚገኝ የእርሻ ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ የተገመቱ የ27 አስከሬኖች "ተጥለው" ማግኘቱን የዛምቢያ ሚዲያዎች ዘገቡ። የዛምቢያ ፖሊስ ምክትል ቃል አቀባይ ዳኒ ሙዋሌ እንዳሉት 27 አስከሬኖችን በንግዌሬሬ አካባቢ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/ 2015 ዓ.ም፡- ከትላንት በስቲያ ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ/ም ከምሽቱ 3 ሰዓት ገደማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስፍራው ጎሮ አካባቢ ዊኬር በተባለ ግሮሰሪ በረንዳ ላይ በፈነዳ ቦንብ በ7 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ

Read More

እዲስ አበባ፣ ህዳር 30/2015 ዓ/ም፦ ኦሮሚያ በአሁኑ ሰዓት አጠቃላይ የሆነ የጦርነትና የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ገብታለች፤ በመንግስት ስልጣን ላይ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ሊቆጣጠረዉ የማይችለው አጠቃላይ ሃገራዊ ቀውስ ተፈጥሯል ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ። ፓርቲው ትላንት ባወጣው መግለጫ በክልሉ በየቀኑ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ፤ በሺህ

Read More