ዜና፡ የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች
መቐለ ከተማ : ፎቶ- ዋልታ ሚዲያ እዲስ አበባ ህዳር 28/2015 ዓ.ም፦ ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከአንድ አመት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦባት የነበረው የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ዳግም ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር መገናኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር