HomeEthiopia (Page 135)

Ethiopia

የልዑክ አባላት፤ ፎቶ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17/ 2015 ዓ.ም፡- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ልኡክ ዛሬ ማለዳ በትግራይ ክልል ወና ከተማ  መቐለ መግባቱን  የክልሉ ሚድያ እስታወቁ ። የልዑካን ቡድኑ  በፌዴራል መንግስትና በትግራይ ክልል ባለስልጣናት ላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15/ 2015 ዓ.ም፡- ለሚከተሉት ሃይማኖት አገልግሎት እንዲጠቀሙበት የተፈቀደውን መገናኛ ብዙኃን በመጠቀም የዜጎችን ሰላምና አብሮነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ኃላፊነት የጎደላቸው መልእክቶችን በሚያስተላልፉ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ትላንት ባወጣው መግለጫው እንዳስታወቀው የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ማኛውንም

Read More

ብርሃኑ መኮንን፤ ፎቶ ከቪዲዮ የተወሰደ/ዶቸ ቨለ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13/2015 ዓ.ም፡ - የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በትግራይ በድርቅና በግጭት ለተጎዱ ወገኖች በመድኃኒት እጥረትና ከሎጂስቲክስ ጋር በተያያዙ ተግዳሮቶች አገልግሎቱን ማድረስ እንዳልቻለ አስታወቀ።  የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል በበኩሉ በትግራይ ከሚገኘው ቅርንጫፉ ጽህፈት ቤቱ ጋር በተፈጠረው ችግር ምክንያት

Read More