ዜና፡ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ከነገ ጀምሮ ወደ መቐለ መደበኛ በረራ እንደሚጀመር ገለፁ
መቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ፎቶ፡ናሽናልፓርከ.ኮም አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ ለሚዲያ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፣ ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ-መቀሌ የአየር ትራንስፖርት በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በህዳር ወር ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ