HomeEthiopia (Page 133)

Ethiopia

በጎፋ ዞን የመራጮች ምዝገባ ሂደት ፤ ፎቶ- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደ/ብ/ብ/ሕ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚያከሄደው ሕዝበ ውሣኔ፣ በዎላይታ እና በጎፋ ዞኖች በሚገኙ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ መሠረታዊ የሆኑ የሕግ ጥሠቶች

Read More

አዳማ ከተማ ፤ ፎቶ ማህበራዊ ድረ-ገፅ በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/ 2015 ዓ.ም፡- በአዳማ ከተማ ትላንት ታህሳስ 18 ቀን ምሽት ላይ  በተፈፀም የቦምብ ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን እና ሌሎች ሰባት ሰዎች መቁሰላቸውን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ሃትሪክ ጃምቦ ሃውስ በተባለ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2015 ዓ.ም፡- በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ እየሰራች እያለ የተወሰነ ወራት የወር ደመወዝ ክፍያ አልተከፈለኝም በሚል ምክንያት ቂም ይዛ አሰሪዋን በመደብደብ ህይወቷ እንዲያልፍ ያደረገች ግለሰብ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ መደረጉን የፍትህ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ግለሰቧ ወንጀሉን የፈፀመችው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አስኮ አዲስ

Read More