Home#Asdailynews (Page 52)

#Asdailynews

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/ 2015 ዓ.ም፡- በወልቂጤ ከተማ በትላንትናው እለት በንፁህ ውሃ እጥረት ችግር ምክኒያት ጄሪካን ይዘው  ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የፀጥታ ሃይሎች በከፈቱት ተኩስ 6 ሰዎች ሲሞቱ ከ15 ሰዎች በላይ ላይ ከፍተኛ ጉዳት  መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ለአመታት በውሃ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ተከስቶ የነበረው ችግር በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት መፈታቱን አስታወቀች። ሦስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ብጹዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ እና ብጹዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ወደ ቀደመ ሀገረ ስብክታቸውና የክነት ማዕረጋቸው እንዲመለሱ መወሰኑንም ገልጻለች። በተጨማሪም ቤተ ክርስቲያኗ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናነት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ኢላማ በማድረግ በተፈጸመ ጥቃት አንድ የክልል የሥራ ኃላፊ ከነሾፌሩ፣ የከተማ ፖሊስ እና የቀበሌ ሚሊሻ አባላትን

Read More