Home#Asdailynews (Page 49)

#Asdailynews

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡- የካቲት 8 በወልቂጤ ከተማ በውሃ እጥረት ምክኒያት ጄሪካን ይዘው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የፀጥታ ሃይሎች ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ ተቋርጦ የነበረውን እንቅስቃሴ በተመለከተ በሽማግሌዎች፣ በሃይማኖት አባቶች፣ በከተማ አስተዳደሩ ውይይት ተደርጎ የተከማው ማህበረሰብ ቅድመ-ሁኔታዎችን በማስቀመጥ ከአንድ ሳምንት በኋላ ወደ

Read More

በአፋር ክልል የሚገኝ መጠለያ ጣቢያ፤ ፎቶ-ኢሰመኮ አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የንግድና የሰዎች እንቅስቃሴ ገደብ ባለመነሳቱ በአፋር የሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተመላሾች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ የሚያስችል ሁኔታዎች እንዳይፈጠር ተግዳሮት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 15 ቀን 2015 በድረገጹ ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሆን

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮ ሰላም ዩትዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ከዘጠኝ ቀናት እስር በኋላ ትላንት ማምሻውን በ30 ሺ ብር ዋስትና ከእስር መፈታቱን ወንድሙ ቢንያም አስፋው ለአዲስ ስታንዳርድ አረጋገጠ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ30 ሺ ብር ዋስትና እንዲፈታ ችሎቱ

Read More