HomeArt and culture (Page 3)

Art and culture

አሊ ቢራ ማነው? አሊ ቢራ ከእናቱ ፋጡማ አሊ እና ከአባቱ መሐመድ ሙሳ በ1941 ዓ.ም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምስራቅ 515 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ድሬዳዋ ከተማ ተወለደ። አባቱ መሐመድ ሙሳ ከአፍረን ቀሎ ኦሮሞ የዓላ ጎሣ ልጅ ሲሆኑ ግራዋ ከምትባል ከተማ ነው የመጡት። እናቱ ፋጡማ አሊ ድገሞ

Read More

በአሰፋ ሞላ @AssefaMolla6 አዲስ አበባ፣መስከረም 25/2015 ዓ.ም፡- ከስልሳ አመታት በላይ ከሀገሪቱ ተወስድው የነበሩ 11 የብራና ቅርሶች ሮቤን ሃውስ በተባሉ እንስት ተሰብስበዉ ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፅሐፍት ኤጀንሲ ጥንታዊ ስነ-ፅሁፍ ማደራጃ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ግዛው ዋቅጅራ ለአዲስ ስታንድርድ ገለፁ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት መስከረም 19 በአዲስ አበባ

Read More

በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል አዲስ አበባ: የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዛሬ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በሲዳማ ብሔር ዘንድ ትልቁን ቦታ የሚሰጠው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በደማቅ ሁኔታ ከሁለት ዓመት በኃላ ዛሬ በጠዋት በርካታ

Read More