HomeArt and culture (Page 2)

Art and culture

በመካሄድ ላይ ያለው የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል ከፊል እይታ። ፎቶ፡ አዊ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በአማራ ክልል በምትገኘው አዊ ዞን፣ እንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰዎች

Read More

ባለፈው አመት በእንጅባራ ከተማ በ82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል ላይ ከታዩ የፈረስ ትርዒቶች የተቀረፁ ምስሎች። ፎቶዎች፡ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015፦ የአዊ ብሄረሰብ መለያ የሆነውን የአገው ፈረሰኞች በዓል የአዊ ብሄረሰብ መለያ የሆነውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባሕል ድርጅት (UNESCO) በማስመዝገብ

Read More

ፎቶ፥ኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን አዲስ አባባ፣ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በኮምቦልቻ ከተማ ከልዑል መኮነን ሆቴል ወደ አየር መንገድ በሚወሰደው ጎዳና፣ እስከ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው መንገድ በአምባሰሏ ንግስት አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ስም እንዲሰየም መወሰኑን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳዳደር በትላንትናው እለት አስታወቀ። እንደ የኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን መረጃ፣ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሀመድ

Read More