ዜና ትንታኔ፡ ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤትና ፌዴሬሽን ምክር ቤትን ጨምሮ በስምነት የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት ላይ ክስ አቀረቡ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24/2015 ዓ.ም፡- የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባርና ዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ከታህሳስ 8 ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ የዎላይታ ብሄር የራሱን እድል በራሱ የመወሰንና ራሱን የማስተዳደር መብትን በመጠቀም በክልል የመዳራጀት ህግን በመከተል ያቀረበዉን የመብት ጥያቄ ተከትሎ በብሔሩ ግለሰብ አባላትና በቡድን እንዲሁም በብሔሩ ላይ
0 Comments