Home2023 (Page 31)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ዘውዱ ታደለ እና የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል መከላከል ክፍል ኃላፊ የሆኑት ም/ኢንስፔክተር ወርቁ ሽመልስ ወርቁ ሽመልስ ትላንት ሰኔ 26፣ 2015 ለስራ በወጡበት ለጊዜው ማንነቱ ባልታወቀ አካል በተከፈተባቸው

Read More

በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 26/2015 ዓ.ም፡- በአዲሰ አበባ ከተማ  አስተዳደር ገቢዎቸ ቢሮ የተላለፈውና  በትግበራ ላይ ያልው የቤት ጣራና ግድግዳ  ግብር  አዲስ የክፊያ ተመን በአሁኑ  ወቅት  ያለውን ነባራዊ ሁኔታን  ያላገናዘበ እና አሁን  ያለውን  የኑሮ ውድነት በህዝቡ ላይ የፈጠረውን  አሉታዊ ጫና በከፋ ደረጃ የሚያባብስ ከመሆኑም በላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል የገጠመው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር በድንገት የተከሰተ ሳይሆን ለዘመናት የተሰበከው የልዩነት ሃሳብ ውጤት በመሆኑ ችግሮችን ገምግሞ እና አርሞ መውጫ በሮችን ማዘጋጀት ተገቢ ነው ሲሉ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኅላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ

Read More