Home2023 (Page 104)

February 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2015 ዓ.ም፡- ለማመን በሚከብድ  ጭካኔና የተሞላው በትግራይ ክልል ተጀምሮ ወደ አማራና አፋር ክልሎች በመስፋፋት ለሁለት አመታት በዘለቀው  ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት  በሚሊዮን በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ላይ የደረሰውን አካላዊ፣ ስነልቦናዊ እና አእምሯዊ  ስብራት ለመጠገን  በተኬደው ረጅም ጉዞ መሰረት በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና በህወሓት ባለስልጣናት 

Read More

በህወሓት ስር የሚገኙ በአማራ ክልል ዋግሕምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የአበርገሌና ፃግብጂ ወረዳ ተፈናቃዮች። ፎቶ: ዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2015 ዓ.ም - በፃግብጂ ወረዳ በወሊድ ምክንያት 15 እናቶች፤ 5 እናቶች ደግሞ ሳይገላገሉ በመሞታቸው 15ቱ ሕፃናት ወደ ሰቆጣ መጥተው መጠለያ ጣብያ ላይ ተጠልለው እንደሚኙ የሕግና ፍትሕ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17/2015 ዓ.ም፡- የኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ ከ30 የፕላስቲክ መሰብሰቢያ ማዕከላት ጋር የመሰብሰብ አቅማቸውን ለማሳደግ እንዲረዳ እስከ 10 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ድጎማ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራመ። በሁለት ምዕራፎች ለአንድ አመት ተግባራዊ ሊደረግ በተቀመጠው የሙከራ ፕሮጀክት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሚሰበሰብ 1,000 ኪ.ግ ፕላስቲክ 1,000

Read More