Home2023June (Page 9)

June 2023

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መንግስት ለጋሽ ሀገራት እና ድርጅቶች ለተጎጂዎች የሚሰጥን እርዳታ ላልታለመለት አገልግሎት እያዋለው ነው በሚል እርዳታ ማቆማቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል። መንግሥት ከታረዙ ዜጎች ጉሮሮ የሚነጥቀው ሰብዓዊ እርዳታ ሃገራችን ያለችበትን የከፋ የሌብነት፣ ሙስና እና ኢ-ሰብዓዊነት ደረጃ የሚያሳይ ነው ሲል

Read More

በሚሊዮን በየነ  @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መካከል የተነሳው ግጭት ከተጀመረ ሁለት ወራትን ደፍኗል። ግጭቱ ሁለት ሚሊየን ሱዳናውያን እንዲፈናቀሉ ከማድረጉ በላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሂወታቸውን አጥተዋል። በጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን የሚመራው የአገሪቱ መከላከያ ሀይል እና በጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ልዩ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8 2015 ዓ.ም፡- የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አንዳንድ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በኢንቨስትመንት እና በአብረን እንስራ ስም ተጨባጭና የተሟላ መረጃ ሳይሰጡ ከፍተኛ ገንዘብ ከህብረተሰቡ እየሰበሰቡ መሆናቸውን ገልፆ ከመሰል የማጭበርበር ድርጊት ራሱን እንዲጠብቅ  አስቀነቀቀ፡፡ አገልግሎቱ ሰኔ 6 ቀን ባወጣው አጭር መግለጫ በስም ያልጠቀሳቸው አንዳንድ ግለሰቦች እና

Read More