ፈጠራ: ቪዛ በኢትዮጵያ የፊንቴክ ጀማሪዎችን እና ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ የሚያስችለውን አዲስ ፕሮግራም ጀመረ
የመካከለኛው እና የምስራቅ አውሮፓ፣ እንዲሁም የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ክልል የቪዛ ፕሬዝዳንት አንድሪው ቶሬ የቪዛን ቁርጠኝነት በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያዎችን ለማስፋት ከመንግስት እና ከፋይናንሺያል ስነ-ምህዳሩ ጋር በቅርበት ስራዎች እንደሚሰሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 ዓ.ም – ቪዛ የፊንቴክ ፈጠራን ለማራመድ እና በሴቶች የሚመሩ አነስተኛና መካከለኛ
0 Comments