Home2023June (Page 5)

June 2023

በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ በፓሪሱ የፋይናንስ ስብሰባ ተገናኝተው በመጨባበጥ ሰላምታ መለዋወጣቸው እና ፈገግታን መለዋወጣቸው የግብጽ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ሰጥተውታል። ለሚዲያዎቹ ትኩረት ዋነኛ ምክንያቱ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በህዳሴ ግድብ ሳቢያ ፍጥጫ ላይ

Read More

አቶ ሀብታሙ ኪታባ የቀድሞ የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ አባል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- አቶ ሀብታሙ ኪታባ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ከመስራች ኮሚቴ አንዱ ሲሆኑ በስራ አስፈፃሚነትም አገልግለዋል፡፡ አቶ ሀብታሙ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉ ሲሆን፣ በፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢኮኖሚ ክላስተር ፖሊሲ አስተባባሪ ሆነው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ባለፈው አመት ነሃሴ ወር የተከሰተው የኮሌራ ወረርሺኝ 156 ሰዎችን መግደሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ። ከሚያዚያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ 85 በመቶ የሚሆን ተጨማሪ በወረርሽኙ መያዛቸው የተረጋገጠ በሽተኞች መገኘታቸውን ሪፖርቱ አካቷል። በኮሌራ የተያዙ ከ11 ሺ በላይ ሰዎች

Read More