Home2023June (Page 3)

June 2023

ምስል- አሚኮ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- ጥቂት የሚባሉ አንቂዎች ማህበራዊ ሚዲያውን በመጠቀም የአማራ ህዝብና መንግስት ማኀበራዊ እረፍት እንዳይኖራቸው በሃሰት መረጃ የጥፋት መንገድን በመከተል ላይ ይገኛሉ ሲል የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ይህን ያለው በአማራ ክልል ከትላንት ሰኔ 19 ጀምሮ ለሶስት ቀን የሚቆይ ሰልፍ ይካሄዳል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው የብሉናይል ግዛት ኩርሙክ ከተማ በሱዳን ጦር ሰራዊት እና በአከባቢው በሚንቀሳቀሰው የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጪ ንቅናቄ ሰሜን በተሰኘ አማጺ ቡድን መካከል ትላንት ንጋት ላይ ውጊያ መካሄዱን ምንጮቹን ዋቡ በማድረግ ሮይተርስ የዜና ወኪል አስታወቀ። በብሉ ናይል ግዛት የተነሳውን ውጊያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- “ፍትሕ” መጽሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፌዴራል ፖሊስ አባላት ዛሬ ጠዋት ከመኖሪያ ቤቱ መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፀ፡፡ የፌዴራል ደምብ ልብስ የለበሱ እና ሲቪል የለበሱ በሁለት ፓትሮል የታጀቡ የፀጥታ አካላት ጠዋት 12፡ 30 ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ

Read More